ለኢትዮጽያ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የክብር ሽልማት
ሰኞ፣ ግንቦት 23 2002ማስታወቂያ
ማህበረ ጊዎራን ዘረ ኢትዮጽያ የተባለ ድርጅት ዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ ትናንት ምሽት ለ 18ኛ ግዜ ባዘጋጀዉ የሽልማት ስነ-ስርአት ላይ በስፖርት፣ በሳይንስ ምርምር፣ በንግድ እና በኪነጥበብ ዘርፎች ኢትዮጽያን እና ኢትዮጽያዉያንን የሚጠቅም ተግባር የፈጸሙ እና ዉጤታማ የሆኑ ግለሰቦች አክብሮት ተቸሮአቸዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ አድርሶልናል
አበበ ፈለቀ፣
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ