ለአፈር ለምነት የዛፎች ሚና7 ጥቅምት 2004ማክሰኞ፣ ጥቅምት 7 2004አፈር በጎርፍና ነፋስ ሲታጠብና ሲወሰድ፤ ከአካባቢዉ ዛፎች ሲራቆቱ፤ ያለእረፍት ሲታረስ ለምነቱን እንደሚያጣ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።https://p.dw.com/p/Rrapምስል Chris Reijማስታወቂያ ሰዉ ሰራሽ ማደበሪያ ሳይጠቀሙ ዛፎችን መትከልና በማሳ ላይም የአፈርን ለምነት የሚያሻሽሉ ሰብሎችን ማብቀል ችግሩን ሊያሻሽል እንደሚችል ያስረዳሉ። ቀጣዩ ጤናና አካባቢን የሚመለከተዉ መሰናዶ በጉዳዩ ላይ የአፈር ጥናት ባለሙያዎችን በማነጋገር ምላሽ ይዟል። ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሠ