ለብቻቸዉ የሚሰደዱ ሕጻናት መበርከት
ሐሙስ፣ ግንቦት 17 2009ማስታወቂያ
እንደ ዘገባዉ ከሆነ በ2015 እና 2016 ብቻ ቢያንስ 300 ሺህ ሕጻናት ከ80 የተለያዩ ሃገራት ተሰደው የወጡ ሲሆን፣ ይህ አሀዝ በ2010 እና 2011 ከተመዘገበው 66 ሺህ አጃቢ የለሽ ሕጻናት ስደተኞች ቁጥር ጋር ሲነጻጸር በአምስት እጥፍ ጨመሮ ታይቷል፡፡ ዩኒሴፍ የፊታችን ዓርብ በሚጀምረው የ7ቱ የበለጸጉ ሃገራት ጉባኤ ላይ ጉዳዩ ትኩርት እንዲሰጠው ተማጽኗል፡፡ ዘጋቢያችን አክመል ነጋሽ ከቶሮንቶ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
አክመል ነጋሽ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ