1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ህፃን ዲናና የጀርመን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብይን

ዓርብ፣ ሰኔ 12 2001

ከዛሬ አንድ ዓመት ገደማ በፊት በደቡብ ምዕራብ ጀርመንዋ ከተማ በሾፕፈንሀይም ነዋሪ የሆነችው ዲና ሁንዴ የተባለች የአስር ዓመት ልጅ ወደ ኢትዮጵያ እንዳትሄድ አንድ የጀርመን ፍርድ ቤት ወስኖ ነበር ።

https://p.dw.com/p/IUuv
ምስል picture-alliance/dpa

ዲና ወደ ኢትዮጵያ የምትሄደው ልትገረዝ ነው ሲል ፍርድ ቤቱ ያሳለፈውን ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም የዲና ወላጆች ለጀርመን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ብለው በልጃቸው ላይ የተጣለው የጉዞ ዕገዳ በቅርቡ ተነስቶላታል ። ልደት አበበ ዝርዝሩን ታቀርብልናለች ።

ልደት አበበ/አርያም ተክሌ