ህዝብ መገልገያ አካባቢዎች የሀይማኖት መልዕክቶችና ምልክቶች13 ጥቅምት 2005ማክሰኞ፣ ጥቅምት 13 2005በኢትዮጵያ ትላልቅ ከተሞች የሀይማኖቱን ምልክቶች እና የሀይማኖት መልዕክቶች በሕዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ወይም የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ውስጥ በብዛት ይታያሉ፣ ሀይማኖታዊ ዜማዎችንም ማድመጥ የተለመደ ሆኖዋል። ይህ ሁኔታ በወቅቱ ህብረተሰቡን እያነጋገረ ይገኛል።https://p.dw.com/p/16VKPማስታወቂያ