ሁለገቡ አርቲስት እንድሪስ አህመድ2 መስከረም 2008እሑድ፣ መስከረም 2 2008አርቲስት እንድሪስ አህመድ ከ45 አመታት በፊት ነበር በብሄራዊ ቴዓትር ስራ የጀመሩት። ወሎ ክፍለ ሃገር ቢወለዱም ዳንስ የተማሩት በቅጽል ስሙ ውቤ በርሃ ተብሎ በሚታወቀው ደጃች ውቤ ሰፈር ነበር። አርቲስ እንድሪስ አህመድ ቡጊና ትዊስት ከደነሱበት ብሄራዊ ቴዓትር በጡረታ ቢሰናበቱም አሁን በፊልም ትወና ላይ ተሰማርተዋል።https://p.dw.com/p/1GVu4ምስል Oliver Killigማስታወቂያሁለገቡ አርቲስት እንድሪስ አህመድTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio