የአነስተኛ ጦር መሳርያ ዝዉዉር ቁጥጥር በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 20.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአነስተኛ ጦር መሳርያ ዝዉዉር ቁጥጥር በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ጎረቤት ሃገራትም ችግር የሆነው የአነስተኛ ህገ ወጥ የጦር መሣሪያዎች ዝውውር በኢትዮጵያ አሳሳቢነት በይፋ ሲነገር የአሁኑ የመጀመሪያው መሆኑ ተነግሯል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:30

የአነስተኛ ጦር መሳርያ ዝዉዉር

የአነስተኛ ሕገ-ወጥ የጦር መሳርያ ዝዉዉር አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የኢትዮጵያ ፊደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ባቀረበው ዘገባ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ጎረቤት ሃገራትም ችግር የሆነው የአነስተኛ ህገ ወጥ የጦር መሣሪያዎች ዝውውር በኢትዮጵያ አሳሳቢነት በይፋ ሲነገር የአሁኑ የመጀመሪያው መሆኑ ተነግሯል ። ስለዚሁ ዘገባ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የፊደራል መሥርያ ቤቱ ሚኒስትር ዴታን አቶ ሙሉጌታ ዉለታዉን እና በአፍሪቃ ኅብረት የመከላከያና የፀጥታ መምርያ ኃላፊ ዶር ታሪክ ሸሪፍ አነጋግሮዋል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic