1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፕ/ር አልማርያም ስለዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ም/ቤት 

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010

15 አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤት የፈንዱን አጠቃላይ ዕቅድ የማዘጋጀት፣ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ፕሮጀክቶች የመለያ መሥፈርቶች የማዘጋጀት እና በውጭ አገራት በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ የማድረግ ኃላፊነት ተጥሎበታል።

https://p.dw.com/p/339hF
Äthiopien Gurage Zone
ምስል 3BL Enterprises

«በፈንዱ የስራ ሂደት ውስጥ ተጠያቂነት እና ግልጽነትን የሚያረጋግጡ አሰራሮች በከፍተኛ ደረጃ ይታያሉ።»

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ ጽህፈት ቤት ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ መሰረት፣  የተቋቋመውን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤት በሰብሳቢነት እንዲመሩ የተመረጡት የካሊፎርንያ ዩኒቨርሲት ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረ ማርያም ለሠናይ ተግባር እንዲውል በተቋቋመው ፈንድ የስራ ሂደት ውስጥ ተጠያቂነት እና ግልጽነትን የሚያረጋግጡ አሰራሮች በከፍተኛ ደረጃ  እንደሚታዩ ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ