እምነትአፍሪቃ
ጥምቀት በትግራይ ክልል
ረቡዕ፣ ጥር 11 2014ማስታወቂያ
መቐለ ከተማ የተለመደው የጥምቀት በዓል አከባበር ዘንድሮ አልተካሄደም። እንደወትሮው በዋዜማው ይካሄድ የነበረው ታቦታት በምእመን ታጅበው ወደ ባህረ ጥምቀት የሚያደረጉት የጉዞ ስነ ስርዓት ያልነበረ ሲሆን፤ በዓሉ በአብያተ ክርስቲያን ብቻ ተወስኖ ተከብሮ ውሏል። በዋዜማው እና በበዓሉ የተለየ የበዓል ግብይት ይሁን ድባብ አልተስተዋለም። የመቀለ ዘጋቢያችን ሚሊዮን ኃይለሥላሴ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።
ሚሊዮን ኃይለሥላሴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ