1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጣልያንና የስደተኞች ጉዳይ

ሐሙስ፣ ሰኔ 6 2011

በአዲሱ ሕግ መሠረት ርዳታ ሰጪ ድርጅቶች እና የመርከብ ሠራተኞች እንዲሁም ባለንብረቶች አለፈቃድ የጣልያን ወደብ ላይ ካረፉ ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት ሊጥልባቸው የጣሊያን መንግሥት አስቧል።

https://p.dw.com/p/3KNf0
St. Peters Basilica und der Vatikan mit Ponte St Angelo über dem Tiber in der Abenddämmerung, Rom
ምስል picture-alliance

ሕግ አርቅቃለች

የጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ የካቢኔ አባላትም ይህንኑ በሀገር አስተዳደሩ ሚንስትር ተጠንቶ የቀረበውን ሀሳብ እንዳለ ተቀብለውታል። ሥራ ላይ የሚውለው ግን የጣሊያን ሸንጎ አባላት ድምፅ ከሰጡበት በኋላ ነው። ተቀባይነት አግኝቶ ጸድቆ የማለፉ ጉዳይ ደግሞ የማያጠራጥር እንደሆነ የዶይቼ ቬለው ታሲሎ ፎርሃይመር በጻፈው ዘገባ አመልክቷል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ታሲሎ ፎርሃይመር

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ