1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ጆ ባይደን ለወቅቱ ትክክለኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት»

ሐሙስ፣ ጥር 13 2013

ጆ ባይደን 46ተኛው የአሜሪካን ፕሬዝዳንት በመሆን ትናንት ቃለ መሀላ በመፈጸም ሥልጣኑን ተረክበዋል። ይህ ዜና ጥሩና እጅግ አስደሳች መሆኑን እፎይታም እንደሚያስገኝ «ጆ ባይደን ለወቅቱ ትክክለኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት» በሚል ርዕስ የዶቼቬለዋ ኢነስ ፖል ባቀረበችው ሃተታ መግቢያ ላይ ገልጻለች።

https://p.dw.com/p/3oFbY
USA Washington | Ansprache Joe Biden bei Online-Vereidigung von Mitarbeitern
ምስል Evan Vucci/Ap Photo/picture alliance

ሀተታ፦«ጆ ባይደን ለወቅቱ ትክክለኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት»

ዩናይትድ ስቴትስ በዶናልድ ትራምፕ ምትክ ትናንት አዲስ ፕሬዝዳንት አግኝታለች። ጆ ባይደን 46ተኛው የአሜሪካን ፕሬዝዳንት በመሆን ትናንት ቃለ መሀላ በመፈጸም ሥልጣኑን ተረክበዋል። ይህ ዜና ጥሩና እጅግ አስደሳች መሆኑን እፎይታም እንደሚያስገኝ «ጆ ባይደን ለወቅቱ ትክክለኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት» በሚል ርዕስ የዶቼቬለዋ ኢነስ ፖል ባቀረበችው ሃተታ መግቢያ ላይ ገልጻለች። በዚህ ግን የትራምፕ ዘመን ከዛሬ ጀምሮ አበቃለት ማለት አይቻልም ስትል ፖልስ  ሀተታውን ቀጥላለች።ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል።

ይልማ ኅይለ ሚካኤል

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ