1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን ከዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ተሰናበተች

ረቡዕ፣ ሰኔ 20 2010

ሩሲያ በተያዘዉ የዓለም እግር ኳስ የዋንጫ ግጥሚያ ዛሬ የደቡብ ኮርያ ብሔራዊ ቡድን የጀርመን ብሔራዊ ቡድንን ሁለት ለባዶ አሸንፏል። በዚህም የ2014 የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ሻምፒዮን ጀርመን ከ2018 የዓለም እግር ኳስ የዋንጫ ግጥሚያ ተሰናብተች።

https://p.dw.com/p/30QM5
FIFA Fußball-WM 2018 in Russland | Deutschland vs. Südkorea
ምስል Reuters/D. Martinez

ጀርመንን ከግጥሚያው ያስወጧት ሁለት ጎሎች የገቡት  ጨዋታው ሊጠናቀቅ በጣም ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት ነው። በዛሬው ዕለት በተካሄደው ሌላው ግጥሚያ የስዊድን እና ሜክሲኮ ብሔራዊ ቡድኖች ተጫውተው፣ ስዊድን ሜክሲኮን ሶስት ለባዶ ረታለች።