1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን በቡድን ሰባት አባል ሀገራት ፕሬዚደንትነቷ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ታተኩራለች

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 27 2014

በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 አባል ሃገራት ሕብረትን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት በተያዘው የጎርጎርሳውያን አዲስ ዓመት መንበሩን የተረከበችው ጀርመን የአየር ንብረት ጥበቃን ዋነኛ አጀንዳዋ እንደምታደርግ አስታውቃለች። በተጨማሪ የኮሮና ወረርሽኝ ማብቂያ እንዲያገኝ እና የተደካመው ኤኮኖሚ እንዲያንሰራራ አበክራ እንደምትሰራ ከወዲሁ አቋሟን ገልጻለች።

https://p.dw.com/p/45Aiy
UK | G7 Außenministertreffen in Liverpool
ምስል Olivier Douliery/AP Photo/picture alliance

ጀርመን በቡድን ሰባት አባል ሀገራት ፕሬዚደንትነቷ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ታተኩራለች

በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 አባል ሃገራት ሕብረትን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት በተያዘው የጎርጎርሳውያን አዲስ ዓመት መንበሩን የተረከበችው ጀርመን ፤የአየር ንብረት ጥበቃን ዋነኛ አጀንዳዋ እንደምታደርግ አስታውቃለች። ጀርመን በፕሬዜዳንትነት ቆይታዋ ከአየር ንብረት ጥበቃ በተጨማሪ የኮሮና ወረርሽኝ ማብቂያ እንዲያገኝ እና በወረርሽኙ የተደካመው ኤኮኖሚ እንዲያንሰራራ አበክራ እንደምትሰራ ከወዲሁ አቋሟን ገልጻለች።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ታምራት ዲንሳ
ነጋሽ መሐመድ