1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዲዛይነር ሀናን አህመድ

Lidet Abebeዓርብ፣ ኅዳር 4 2013

ከዲዛይነር ሀናን አህመድ የቅርብ ሥራዎች መካከል በተለይ መስማት ለተሳናቸው ሰዎች የሚጠቅም ጭምብል ይገኝበታል። ሀናን ከዚህ ቀደም በተለይ የሙስሊም ሴቶች አልባሳትን በባህላዊ መልኩ እያዘጋጀች በማቅረብ ትታወቃለች።

https://p.dw.com/p/3lFVu