1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ይፋዊ ያልሆነው የሰዓት ዕላፊ በድሬደዋ

ሐሙስ፣ ሰኔ 20 2011

ካለፈው እሁድ ዕለት ጀምሮ ድሬደዋ ላይ ይፋዊ ያልሆነ የሰዓት ዕላፊ ገደብ መሰል ነገር መኖሩ እየተነገረ ነው።

https://p.dw.com/p/3LCZW
Äthiopien Stadansicht Dire Dawa
ምስል DW/M. Teklu


 በስፍራው የሚገኘው ዘጋቢያችን መሳይ ተክሉ እንደገለፀልን ባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ላይ ከፍተኛ የፖለቲካ እና ወታደራዊ ባለሥልጣናት መገደላቸው በተሰማ ማግስት ድሬደዋ ላይ ከእሁድ ጀምሮ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ ንግድ ቤቶች ይዘጋሉ፤ ታክሲዎችም ሥራ ያቆማሉ። መንስኤው ምንድነው የሚለውን ለማጣራት የሞከረውን ዘጋቢያችንን ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ በአጭሩ ጠይቄዋለሁ።

መሳይ ተክሉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ