1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክክር መድረክ

ዓርብ፣ ነሐሴ 24 2011

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክክር መድረክ በምርጫ ሕጉ እንዲካተቱ እና እንዲሰረዙ ከስምምነት የደረስንባቸው  ሃሳቦች ተትተው  ሕጉ በተወካዮች  ምክር ቤት መጽደቁ ተገቢ አይደለም ሲል ተቃውሞውን ገለፀ።

https://p.dw.com/p/3OlSV
Äthiopien Addis Abeba Beratungen über neues Wahlgesetz
ምስል DW/Y. Gebrezihaber

«ያቀረቡት ሃሳብ ሳይካተት የምርጫ ሕጉ መጽደቁን ተቃወሙ»

 የምክር ቤቱ አባል የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዴግ ተወካይ በበኩላቸው ካቀረብናቸው ሃሳቦች በሕጉ የተካተቱ እና ያልተካከቱትን በዝርዝር ለይተን ለሚመለከተው አካል ማቅረብ አለብን ሲሉ ተደምጠዋል። ዝርዝሩን ከአዲስ አበባ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በአጭሩ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተስፋለም ወልደየስ