1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገደቡን የማላላት ውሳኔ እና የገጠማቸው ተቃውሞ

ዓርብ፣ ግንቦት 7 2012

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት የንግድ ተቋማትን እና ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት ማሰባቸውን የሃገሪቱ የተላላፊ በሽታዎች የምርምር ተቋም ተቃውሞታል። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር በተለይ በዚህ ወቅት ትምሕርት ቤቶችን መክፈት ለሌላ አደጋ በር እንደመክፈት ነው ብለው ነቅፈዋል።

https://p.dw.com/p/3cIzQ
USA Trump kündigt Sanktionen gegen Türkei an
ምስል AP Photo/E. Vucci

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገደቡን የማላላት ውሳኔ እና የገጠማቸው ተቃውሞ

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት የንግድ ተቋማትን እና ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት ማሰባቸውን የሃገሪቱ የተላላፊ በሽታዎች የምርምር ተቋም ተቃውሞታል። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር በተለይ በዚህ ወቅት ትምሕርት ቤቶችን መክፈት ለሌላ አደጋ በር እንደመክፈት ነው ብለው ነቅፈዋል። ፕሬዳንቱ ግን ተቃውሞውን ከመተቸት ይልቅ ወደ ኋላ ማለትን የፈለጉ አይመስልም።በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በተቋሙ መሃል የተፈጠረውን እሰጥ አገባ እንዲሁም የወረርሽኙን አዝማሚያ በተመለከተ የባለሞያ እይታ

 መክብብ ሸዋ

ታምራት ዲንሳ

አዜብ ታደሰ