1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፀጥታ ይዞታ በምሥራቅ ኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ኅዳር 4 2012

በምሥራቅ ኢትዮጵያ የፀጥታ ይዞታው አሳሳቢ መሆኑ እየተነገረ ነው። በድሬደዋ ከሰሞኑ ያገረሸው ግጭት የሁለት ሰዎችን ሕይወት መቀጠፉን፤ በርካቶችም መቁሰላቸውን የድሬደዋ ድል ጮራ ሆስፒታል ለዶቼ ቬለ ገልጿል።

https://p.dw.com/p/3T3cr
Stadt Dire Dawa in Äthiopien
ምስል Hailegzi Mehari

«የፀጥታ ይዞታ በምሥራቅ ኢትዮጵያ»

በምሥራቅ ኢትዮጵያ የፀጥታ ይዞታው አሳሳቢ መሆኑ እየተነገረ ነው። በድሬደዋ ከሰሞኑ ያገረሸው ግጭት የሁለት ሰዎችን ሕይወት መቀጠፉን፤ በርካቶችም መቁሰላቸውን የድሬደዋ ድል ጮራ ሆስፒታል ለዶቼ ቬለ ገልጿል። በምሥራቅ ሀረርጌ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ደግሞ ሁለት አብያተ ክርስቲያናት መቃጠላቸው በርካቶችም መጎዳታቸው፤ በአካባቢው የሚገኙ ወገኖችም ስጋት ላይ መውደቃቸውን የአካባቢው ነዋሪ ተናግረዋል።  መሳይ ተክሉ ከድሬደዋ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ