1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚንሥትሩ የምክር ቤት ንግግር

ማክሰኞ፣ መጋቢት 14 2013

ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ዐሥር ዓመታት ከአፍሪቃ የምትጠቀስ ሀገር ትሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በተወካዮች ምክር ቤት ተናገሩ። ጠቅላይ ሚንሥትሩ ዛሬ የዐሥር ዓመት የብልጽግና ፍኖተ-ካርታ የልማት ዕቅድ በተመለከተ በተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው።

https://p.dw.com/p/3r0nY
Äthiopien l Premierminister Ahmed Abiy
ምስል Amanuel Sileshi/AFP

በርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች ተነስተዋል

ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ዐሥር ዓመታት ከአፍሪቃ የምትጠቀስ ሀገር ትሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በተወካዮች ምክር ቤት ተናገሩ። ጠቅላይ ሚንሥትሩ ዛሬ የዐሥር ዓመት የብልጽግና ፍኖተ-ካርታ የልማት ዕቅድ በተመለከተ በተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው። ትግራይ ክልል ውስጥ ደረሰ ስለተባለው የሰብአዊ መብት ረገጣ ጥፋተኞች በፈጸሙት ጥፋት ልክ በሕግ ተጠያቂ ይሆናሉ ብለዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ