1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠልሰም ሚስጥር

ዓርብ፣ ሚያዝያ 18 2011

በኢትዮጵያ ባህላዊ የአሳሳል ስልት በሚያቀርባቸው ስራዎቹ ይታወቃል፡፡በተለይም ጠልሰም በሚባል ጥንታዊ ስልት የሰራቸውን ስዕሎች በብዙዎች ዘንድ ተወደዉለታል፡፡

https://p.dw.com/p/3HWIH
Äthiopien Junger Maler nutzt traditionelle Stile
ምስል DW/Million Haileselassie

የጠልሰም ሚስጢር

ተወልደብርሃን ኪዳነ ይባላል፡፡ ሰዓሊ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ባህላዊ የአሳሳል ስልት በሚያቀርባቸው ስራዎቹ ይታወቃል፡፡በተለይም ጠልሰም በሚባል ጥንታዊ ስልት የሰራቸውን ስዕሎች በብዙዎች ዘንድ ተወደዉለታል፡፡ ጠልሰም ጥንታዊ የኢትዮጵያዊያን የስዕል ስልት በአብዛኛው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱሳን ስእላት ይዘወተራል፡፡ የጠልሰም ሰዓሊው ተወልደብርሃን ኪዳነ ከሌሎች ጓደኞቹ ጋር በመሆን በመቐለ 'እሰኒ አርት ስቱድዮ' የተባለ የስዕል  ከፍተው ስራዎቻቸው እያቀረቡ ነው፡፡

ሚሊዮን ኃይለ ስላሴ

ነጋሽ መሐመድ

ተስፋለም ወልደየስ