የጀርመን እና የኢትዮጵያ የባቡር ኩባንያዎች የልምድ ልውውጥ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 16 2011ማስታወቂያ
ኢትዮጵያውያኑ የመጡት በጀርመኑ ዓለም አቀፍ ትብብር በጀርመንኛ ምህጻሩ ጌኢዜት አስተባባሪነት በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና በጀርመኑ ዶቼ ባን መካከል የልምድ ልውውጥ የሚያመቻች ፕሮጀክት አማካኝነት ነው። ለአራት ቀናት በርሊን ከተማ የቆዩት የልምድ ልውውጡ ተሳታፊ ልዑካን በነበራቸው ጊዜ የረዥም ዓመታት የሥራ ልምድ ካካበተው ከጀርመኑ የባቡር ኩባንያ የቀሰሙት እና የተመለከቱትን ለበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ገልፀውለታል። ዝርዝሩን ልኮልናል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ