1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የጀርመን ባለወረቶች እና ኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 20 2011

ኢትዮጵያ የጀርመን ባለሃብቶች ጥሪታቸውን ወስደው በምድሯ ሥራ ላይ እንዲያውሉ ትሻለች። ጀርመናውያን ባለወረቶችም ይህን የአፍሪቃ ገበያ መፈለጋቸው አይቀርም። እንዲህ ያሉትን የመዋዕለንዋይ አፍሳሾችን ፍላጎት እና ገንዘባቸውን የሚያፈሱባቸውን ሃገራት ይዞታ የሚገመግሙበት መንገድ አለ።

https://p.dw.com/p/37OLj
Deutschland Besuch Abiy Ahmed äthiopischer Premierminister
ምስል DW/T. W. Erago

የጀርመን መዋዕለንዋይ አፍሳሾች ፍላጎት

አፍሪካ ፈርአይን አፍሪቃ ሃገራት ውስጥ ወረታችውን አፍስሰው  የሥራ ዕድሎችን መፍጠር የሚችሉ ባለሃብት ድርጅቶችን የሚያማክር መቀመጫው በርሊን ላይ ያደረገ ማኅበር ነው። 

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ