1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ምርጫ በአውሮፓ ኅብረት ፖለቲካ ምን አንድምታ ይኖረዋል?

እሑድ፣ መስከረም 16 2014

ጀርመን በአውሮፓ ግዙፉ ኤኮኖሚ ነው። ለ16 አመታት ሥልጣን ላይ የቆየው የመራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል አስተዳደር በአውሮፓ ኅብረት ፖለቲካ ውስጥ ቁልፍ ሚና ይዞ ቆይቷል። በጀርመን የሚደረግ የመሪ ለውጥ በኅብረቱ ምን አይነት አንድምታ ይኖረዋል?

https://p.dw.com/p/40seb
Angela Merkel EU Flaggen Brüssel
ምስል picture-alliance/dpa/AP Photo/O.Matthys

የጀርመን ምርጫ በአውሮፓ ኅብረት ፖለቲካ ምን አንድምታ ይኖረዋል?

ጀርመን በአውሮፓ ግዙፉ ኤኮኖሚ ነው። ለ16 አመታት ሥልጣን ላይ የቆየው የመራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል አስተዳደር በአውሮፓ ኅብረት ፖለቲካ ውስጥ ቁልፍ ሚና ይዞ ቆይቷል። የምርጫው ውጤት ምንም ይሁን ምን ሜርክል ይሰናበታሉ። ከሶሻል ዴሞክራቶቹ ኦላፍ ሾልዝ፣ ከክርስቲያን ዴሞክራቶች ኅብረት አርሚን ላሼት አንዳቸው መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክልን ይተካሉ። ሁለቱ እጩዎቹ ከሚከተሉት የፖለቲካ አቋም አኳያ በአውሮፓ ኅብረት የሚያራምዱት ፖለቲካ ምን አይነት ሊሆን ይችላል? በጀርመን የሚደረግ የመሪ ለውጥ በኅብረቱ ምን አይነት አንድምታ ይኖረዋል?

ገበያው ንጉሴ

እሸቴ በቀለ

ሒሩት መለሰ