1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ጋዜጣዊ መግለጫ

ሰኞ፣ ኅዳር 18 2010

የኢትዮጵያ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር በሶስት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ። ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጥሮ የነበረው ሁከት ወደ ተሻለ ሰላምና መረጋጋት መድረሱን ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ተናግረዋል።

https://p.dw.com/p/2oGRP
Ähiopien Regierungssprecher Negeri Lencho
ምስል DW/Y. G. Egziabher

ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጥሮ የነበረው ሁከት ወደተሻለ ሰላምና መረጋጋት መድረሱን ተናግረዋል፤

ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጥሮ የነበረው ሁከት ወደ ተሻለ ሰላምና መረጋጋት መድረሱን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ዛሬ ተናግረዋል። ከዚህም በተጨማሪ ሚኒስትሩ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ህዳር 29 ቀን 2010 ዓም ስለሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን እና በአባይ ግድብ ዙሪያ ላይ ተናግረዋል። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ተከታዮን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

ልደት አበበ