1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድጋፋ ሠልፍ በዩናይትድ ስቴትስ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 19 2010

በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ኢትዮጵያ ዉስጥ የተጀመረዉን የለዉጥ እርምጃ  እንደሚደግፉ በየስፍራዉ ባደረጉት ያደባባይ ሰልፍ አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/30KvZ
Washington Kongressgebäude bei Nacht
ምስል picture alliance/AP/S. Applewhite


ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዓብይ አሕመድ የሚመሩትን ለዉጥ ለመቀልበስ ይፈፀማል ያሉትን ደባ አዉግዝዋልም። በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንን የሚወክሉ ወገኖች ደግሞ በቅርቡ ዩናይትድ ስቴትስን ይጎበኛሉ ተብለዉ ለሚጠበቁት ለጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ አቀባባል የሚያደረጉበትን ሥልት ለመቀየስ ተወያይተዋል። የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።


መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ 
ሸዋዬ ለገሠ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ