1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድምፃዊ ኑሆ ጎበና ስርዓተ ቀብር

ሐሙስ፣ ጥር 12 2014

ኑሆ ያረፈዉ ከትናንት  በስቲያ በሕክምና እየተረዳ ነዉ።68 ዓመቱ ነበር።በዛሬዉ የቀብር ሥርዓት ላይ ቤተ-ሰቦቹ፣ ዘመድ ወዳጆቹ፣ የስራ ባልደረቦቹና አድናዎቹ ተገኝተዋል

https://p.dw.com/p/45rCT
Äthiopien Beisetzung  Oromigna Sänger Nuho Gobena
ምስል Seyoum Getu/DW

የድምፃዊ ኑሆ የቀብር ሥርዓት

በኦሮምኛ ቋንቋ ሙዚቃዎቹ ስምና ዝና ያተረፈዉ ድምፃዊ ኑሆ ጎበና ዛሬ አዳማ ዉስጥ ተቀበረ።ኑሆ ያረፈዉ ከትናንት  በስቲያ በሕክምና እየተረዳ ነዉ።68 ዓመቱ ነበር።በዛሬዉ የቀብር ሥርዓት ላይ ቤተ-ሰቦቹ፣ ዘመድ ወዳጆቹ፣ የስራ ባልደረቦቹና አድናቂዎቹ ተገኝተዋል።አንድነትን በሚያወድሱ ዘፈኖቹ የሚታወቀው ኑሆ  ከ1970ዎቹ ጀምሮ ህዝብን በሚያነቃቁ የትግል ዘፈኖቹም እንደሚታወቅ የስራ ባልደረቦቹ ይመሰክራሉ፡፡

ስዩም ጌቱ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ