1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስጋት እና ተስፋ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 22 2011

በተያዘው የ2011 ኢትዮጵያ ዓመት ከ149 ሺህ በላይ አዳዲስ ተማሪዎች ወደ ተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት ላይ ይገኛሉ ፡፡

https://p.dw.com/p/37Wxs
MStudenten auf dem Campus der Universität Addis Abeba
ምስል DW

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አስተያየት

ይሁንእንጂ ተማሪዎቹ  ትምህርታቸውን ለመጀመር  ወደ ተለያዩ የአገሪቱ  አካባቢዎች በመጓዝ ላይ የሚገኙት ተስፋም ሥጋትም በተቀላቀለበት ሥሜት ውስጥ ሆነው ነው።  ከአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ቆይታ ያደረገው የሀዋሳው ወኪላችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል፡፡

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ