1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማክሰኞ ህዳር 2 ቀን 2012 የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoማክሰኞ፣ ኅዳር 2 2012

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውጥረት ነግሶ የዋለ ሲሆን በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ አንድ ተማሪ ተገድሏል። የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ስለ አዲሱ አደረጃጀቱ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የጤና ሚኒስቴር የተከለሰውን የኢትዮጵያ መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ ዛሬ ይፋ አድርጓል። ከስራችን ተባርረናል ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖት አባቶች ቅሬታቸውን አሰምተዋል። በሲኤንኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ የጀግኖች ዓመታዊ ምርጫ የታጩ ኢትዮጵያዊት የተመለከተ ዘገባም አለን።

https://p.dw.com/p/3Stkw