1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2011 ዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoሰኞ፣ ሐምሌ 8 2011

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ለአማራ ክልል አዲስ ዕጩ ርዕሰ መስተዳድር መሰየሙን ዛሬ አስታውቋል። የኤርትራው ገዢ ፓርቲን እና ህወሓትን ለማስታረቅ ያለመ ውይይት ትላንት በመቀለ ተካሂዷል። ኢትዮጵያ እና አሜሪካ አመታዊ የጋራ ወታደራዊ ልምምዳቸውን ዛሬ ጀምረዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በኔዘርላንድስ ደንሃግ ከተማ የኢትዮጵያ አገረ መንግስት ግንባታን የተመለከተ ውይይትን ነበር። የዕለቱ ዜና መጽሔት እነዚህን ጉዳዮች ይዳስሳል።

https://p.dw.com/p/3M7RL