1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Eshete Bekeleቅዳሜ፣ ግንቦት 27 2008

ኃይል ሰጪ ንጥረ ነገሮች ሳይጠቀሙ አልቀረም በሚል ከታገዱ ስድስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል አምስቱ ሜልዶኒየም የተሰኘው አበረታች መድሐኒት ንጥረ ነገር እንደተገኘባቸው የአገሪቱ የአትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ሐኪም አስታወቁ፤ግብጽ የኬንያ ዲፕሎማት እንዲባረሩ ትሻለች ፤ሶማሊያ አዲስ ምክር ቤት ልትመርጥ ነው፤ ናይጄሪያ $9.1 ቢሊየን ዶላር አስመለስኩ አለችዋ፤ታላቁ ቦክሰኛ ሞሀመድ አሊ አረፈ

https://p.dw.com/p/1J0ev