የዓለም ዜናTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoEshete Bekele9 ሚያዝያ 2008እሑድ፣ ሚያዝያ 9 2008በጋምቤላ ጥቃት 108 ህጻናት ታፍነው ተወስደዋል፤የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ በስህተት ለገደላቸው አራት ሶማሊያውያን ይቅርታ ጠየቀ፤የጋምቢያ የተቃዋሚ ፖለቲከኛ በእስር ቤት ሞቱ፤በኤኳዶር በተከሰተ ርዕደ-መሬት ቢያንስ 77 ሰዎች ተገደሉhttps://p.dw.com/p/1IXN4ማስታወቂያ