1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና፤ ጷግሜ 5፤ 2010 ዓ.ም

ሰኞ፣ ጳጉሜን 5 2010

https://p.dw.com/p/34dWm

ኢትዮጵያ ለጀመረችዉን የዲሞክራሲ ጎዳና ዓለም አቀፍ ድጋፍ ያስፈልጋታል ሲል  «ገዜልሻፍት ፉር በድሮህተሜንሽን» የተባለው ለተጨቆኑ ህዝቦች መብት የሚቆመው የጀርመን ድርጅት ዛሬ ይፋ ባደረገዉ መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ በስደት የነበሩ የመንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ወደ ሃገራቸዉ መመለሳቸዉንም አወድሶአል።