1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም አቀፍ ትብብር መግለጫ

ሐሙስ፣ ሰኔ 27 2011

ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዉያን መብት የተሰኘዉ የመብት ተሟጋች ማሕበር የኢትዮጵያ መንግስት «ሰዎችን በጅምላ ያስራል» ያለዉን እርምጃ እንዲያቆም ሰሞኑን ባሰራጨዉ መግለጫ ጠይቋል

https://p.dw.com/p/3LZVK
Logo The Global alliance for the Rights of Ethiopians

ዓለም አቀፍ ትብብር እስራት እንዲቆም ጠየቀ


ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዉያን መብት የተሰኘዉ የመብት ተሟጋች ማሕበር የኢትዮጵያ መንግስት «ሰዎችን በጅምላ ያስራል» ያለዉን እርምጃ እንዲያቆም ሰሞኑን ባሰራጨዉ መግለጫ ጠይቋል።ማሕበሩ እንደሚለዉ መንግስት «መፈንቅለ መንግስት» ካለዉ ግድያ በኋላ ሰዎች እየተለዩ በመደዳ እየታሰሩ ነዉ።የማሕበሩን የቦርድ አባል ዶክተር አክሎግ ቢራራን የዋሽግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ አነጋግሯቸዋል።

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ