1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የኮሌራና ኮሮና መከላከያ ክትባት በጋምቤላ

ማክሰኞ፣ መስከረም 25 2014

የክልሉ ጤና ቢሮ እንዳለዉ አዲስ በተጀመረዉ ዘመቻ ኮሌራ ይከሰትባቸዋል ተብለዉ በሚጠረጠሩ አካባቢዎች ለሚኖር 200 መቶ ሺሕ ሕዝብ በአፍ የሚወሰድ ክትባት እየተሰጠ ነዉ

https://p.dw.com/p/41IN5
Äthiopien Cholera-Impfung in Gambella
ምስል Alemnew Mekonnen/DW

200 ሺሕ ሕዝብ የኮሌራ መከላከያ ክትባት ይወስዳል


የጋምቤላ ክልላዊ መስተዳድር የኮሌራ በሽታን ለመከላከል አዲስ የክትባት ዘመቻ መጀመሩን አስታወቀ።የክልሉ ጤና ቢሮ እንዳለዉ አዲስ በተጀመረዉ ዘመቻ ኮሌራ ይከሰትባቸዋል ተብለዉ በሚጠረጠሩ አካባቢዎች ለሚኖር 200 መቶ ሺሕ ሕዝብ በአፍ የሚወሰድ ክትባት እየተሰጠ ነዉ።የጋምቤላ ክልል ኮሌራን ለመከላከል  ልዩ የክትባት ዘመቻ ሲከፍት የኮሮና ተሕዋሲ ስርጭት ግን በሕዝቡ ዘንድ ችላ መባሉን የክልሉ የጤና ቢሮ አስታዉቋል።

ዓለምነዉ መኮንን 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ