1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚአፍሪቃ

የከባድ መኪና ሾፌሮች ሮሮ

ዓርብ፣ ሰኔ 10 2014

የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ከአዋሽ ደወሌ እና ከአዋሽ ሚሌ ባሉ መንገዶች «ያልተገባ» ያሉትን ገንዘብ እንዲከፍሉ መገደዳቸዉን አስታወቁ።ሾፌሮቹ እንደሚሉት በተለይ በሶማሌ ክልል በሚገኙ ከተሞችና ኬላዎች የፖሊስና የልዩ ኃይል ባልደረቦችነን የሚሉ ታጣቂዎች የሾፌሮቹን ገንዘብ፣ ተንቀሳቃሽና ስልክና አልባሳት ጭምር ይዘርፋሉ

https://p.dw.com/p/4CrX7
Äthiopien LKW-Fahrer Protest in Dire Dawa
ምስል M.Teklu/DW

የኢትዮ-ጁቡቲ መስመር ሾፌሮች ፈተና

             
ከ እና ወደ ጅቡቲ ወደብ የወጪና ገቢ ሸቀጦችን  የሚያጓጉዙ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ከአዋሽ ደወሌ እና ከአዋሽ ሚሌ ባሉ መንገዶች «ያልተገባ» ያሉትን  ገንዘብ እንዲከፍሉ መገደዳቸዉን አስታወቁ።ሾፌሮቹ እንደሚሉት በተለይ በሶማሌ ክልል በሚገኙ ከተሞችና ኬላዎች የፖሊስና የልዩ ኃይል ባልደረቦችነን የሚሉ ታጣቂዎች የሾፌሮቹን  ገንዘብ፣ ተንቀሳቃሽና ስልክና አልባሳት ጭምር ይዘርፋሉ።በሶማሌ ክልል «ሲቲ ዞን» የተባለዉ አስተዳደር ግን ከሾፌሮቹ የደረሰዉ አቤቱታ እንደሌለ አስታዉቋል።ይሁንና ጉዳዩን ለመከታተል ቃል ገብቷል።

መሳይ ተክሉ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ