1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእነ ዶክተር መረራ የፍርድ ቤት ውሎ 

ማክሰኞ፣ ሰኔ 13 2009

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተና ፍርድ ቤት 19ነኛ ወንጀል ችሎት በእነ ዶክተር መረራ ጉዲና መዝገብ በተከሰሱት ሰዎች ላይ አቃቤ ሕግ ያቀረበውን የመቃወሚያ መልስ እና የተከሳሾችን አቤቱታ መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ያዘ።

https://p.dw.com/p/2f3xu
Symbolbild Gericht Gesetz Waage und Hammer
ምስል Fotolia/Sebastian Duda

Beri AA Gerichtsverhandlung von Merera - MP3-Stereo

             
ችሎቱ ከዚህ ሌላ ከተለያዩ ክልሎች በበአሸባሪነት የተከሰሱ 77 ኢትዮጵያውያን ላቀረቡት መቃወሚያ አቃቤ ህግ ምላሽ ይዞ ባለማቅረቡ ዳኞቹ አቃቤ ህግን በማስጠንቀቅ በድምጽ ብልጫ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥተዋል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ