የኢዜማ መግለጫ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 18 2012ማስታወቂያ
ኢዜማ ዛሬ በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ አጠቃላይ የፖለቲካ ቀውስ እና ስላስከተላቸው መጠነ ሰፊ ችግሮችን በሰጠው መግለጫ፤ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ በተደጋጋሚ የሀገር ሰላም እንዲጠበቅ በሰነከ እና በሰለጠነ መንገድ መሥራት እንደሚገባ እያሳሰበ እንደሚገኝ አቋሙንም አመልክቷል። መግለጫውን የተከታተለው ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
እሸቴ በቀለ