1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ውይይት በለንደን

ሰኞ፣ ጥቅምት 19 2011

የሀገር ጉዳይ ይመለከተናል ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሳምንቱ መጨረሻ በለንደን በተካሄደ ስብሰባ ላይ ተሳትፈው ተወያዩ። የውይይቱን መድረክ በለንደን ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውኢትዮጵያ ለአዎንታዊ ለውጥ በሚል የተመሰረተ አካል ነው።

https://p.dw.com/p/37LMO
Internationale Konferenz zu strategischen Prioritäten Äthiopiens
ምስል DW/H. Demisse

ውይይት በለንደን

የትናንቱ ስብሰባ ኢትዮጵያ አሁን በጀመረችው የለውጥ  ሂደት ውስጥ ለሚታዩ ተግዳሮቶች ምላሽ የሚሆኑ ሀሳቦችን የመለዋወጥ ዓለማ ነበረው። ኤምባሲው በሀገሪቱ ለሚደረገው ለውጥ እና እንዲገኝ ለሚፈለገው እድገት ሁሉም የበኩሉን አስተዋፅዖ ለማበርከት የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ገልጿል። 

ሃና ደምሴ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ