1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ተሳትፎ

Lidet Abebeዓርብ፣ ጥቅምት 27 2013

የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በዩናይትድ ስቴትስ የተካሄደውን ምርጫ ትኩረት ሰጥቶ ሲከታተለው ሰንብቷል። ማንም የማንም ደጋፊ ይሁን አይሁን ምርጫው ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪዎቹ ራሳቸው አሜሪካውያን ወይም የሀገሪቱን ዜግነት የወሰዱ የሌሎች አገር ሰዎች ናቸው። በምርጫው የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን- አሜሪካውያንን ማንን እና ለምን እንደመረጡ ጠይቀናል።

https://p.dw.com/p/3kxam