ፖለቲካየኢትዮጵያውያን መብቶች አስከባሪ ድርጅቶች ጥምረት ምስረታ 10 ነሐሴ 2010ሐሙስ፣ ነሐሴ 10 2010የኢትዮጵያውያን መብቶች አስከባሪ ድርጅቶች ዛሬ አንድ ጥምረት አቋቋሙ። ጥምረቱ ዜጎች በሀገራቸው በነፃ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ድጋፍ የማድረግ ፣i እንዲሁም፣ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና የሲቪክ ማህበራት የሚያከናውኑት ስራ ትኩረት እንዲያገኝ የመሟገት ተግባር ለማካሄድ እቅድ መያዙን የጥምረቱ ቦርድ አባላት ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።https://p.dw.com/p/33HDpምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ«ሕብረ ብሔራዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ መድህን ነው።»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ