1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን ንብረት ዉድመት

ዓርብ፣ ግንቦት 28 2012

በከተማይቱ 220 ሕንፃዎች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ በእሳት ጋይተዋል።የኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን ሕንፃዎች፣የንግድ መደብሮችና የአገልግሎት መስጪያ ተቋማትም የጥቃቱ ሰለባ ሆነዋል።

https://p.dw.com/p/3dJg1
USA | Florida | Proteste gegen Polizeigewalt - Tod von George Floyd
ምስል picture-alliance/ZUMAPRESS/TNS/J. Burbank

የአሜሪካ የዘረኝነት ተቃዉሞና የኢትዮጵያዉያን ንብረት

 የዩናይትድ ስቴትስ ነጭ ፖሊሶች ጥቁር አሜሪካዊዉን ጆርጅ ፍሎይድን በግፍ መግደላቸዉ ያስቆጣዉ አሜሪካዊ በየከተሞቹ ባደረገዉ አመፅ የተቀየጠበት ተቃዉሞ ሰልፍ በቢሊዮን ዶላር የሚገመት ንብረት መዉደሙን የየከተሞቹ ባለስልጣናት እያስታወቁ ነዉ።ፍሎይድ በተገደለባት በሚኒያፖሊስ ብቻ የጠፋዉ ሐብት ከ55 ሚሊዮን ዶላር እንደሚበልጥ የከተማይቱ አስተዳዳሪዎች ትናንት አስታዉቀዋል።በከተማይቱ 220 ሕንፃዎች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ በእሳት ጋይተዋል።የኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን ሕንፃዎች፣የንግድ መደብሮችና የአገልግሎት መስጪያ ተቋማትም የጥቃቱ ሰለባ ሆነዋል።

 መክብብ ሸዋ 

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ