ፀረ-ሽብር ሕጉ ይሻር ወይስ ይሻሻል
ረቡዕ፣ መስከረም 30 2011ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የፀረ ሽብር ሕግ ትርጓሜ፤ ገቢራዊነት እና አፈፃፀም ያስከተለዉ ዉዝግብ እና ክርክር አሁንም እንደቀጠለ ነዉ። ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ የተሰበሰቡ ሙሕራን፤ ጠበቆች እና ፖሊተከኞች እንዳሉት ሕጉ አሳካሪ ትርጉም የያዘ፤ በተለይ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞችን ለማሸማቀቅ እና መብታቸዉን ለመደፍለቅ የዋለ ነዉ። አብዛኞቹ ተወያዮች የፀረ ሽብር ሕጉ ጨርሶ ይሻር እና ይሻሻል የሚሉ ሁለት አስተያየቶችን ሰጥተዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ