የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ
ሐሙስ፣ ሐምሌ 2 2012ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ የውሐ ሙሌት በተያዘለት እቅድ መሠረት እንደሚከናወን ኢትዮጵያ አስታወቀች።የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት መግለጫ «ግድቡ የተሰራው ውሐ እንዲሞለበት እንደመሆኑ በታቀደው መሠረት ወሐው ይሞላል ብለዋል።ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በዚሁ መግለጫቸው ቀኑን ግን ቆርጠው አልተናገሩም።አምባሳደር ዲና በሌሎችም የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡትን መግለጫ የአዲስ አበባው ወኪላችን ሰሎሞን ሙጬ ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ አሰናድቷል።
ሰሎሞን ሙጬ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ