1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫና ውዝግቡ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 28 2013

ኢትዮጵያ ዉስጥ «ምርጫ ይደረግ አይደረግ» ዉዝግብ እዚያዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚሰሩ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎችንም እያወዛገበ ነዉ።ገዢዉ ፓርቲና መንግስት አደረሱብን ባሉት ጫና ምክንያት እራሳቸዉን ከምርጫዉ ያገለሉት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች አሁንም ኢትዮጵያን ለገጠሟት ችግሮች ከብሔራዊ ድርድርና መግባባት የተሻለ አማራጭ የለም እያሉ ነዉ

https://p.dw.com/p/3t46W
Äthiopien Birtukan Mideksa UDJ Partei
ምስል Yohannes Geberegziabher/DW

የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ዉዝግብ

ኢትዮጵያ ዉስጥ «ምርጫ ይደረግ አይደረግ» ዉዝግብ እዚያዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚሰሩ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎችንም እያወዛገበ ነዉ።ገዢዉ ፓርቲና መንግስት አደረሱብን ባሉት ጫና ምክንያት እራሳቸዉን ከምርጫዉ ያገለሉት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች አሁንም ኢትዮጵያን ለገጠሟት ችግሮች ከብሔራዊ ድርድርና መግባባት የተሻለ አማራጭ የለም እያሉ ነዉ።በምርጫዉ የሚሳተፉት ተቃዋሚና የገዢዉ ፓርቲ ፖለቲከኞች ግን ብሔራዊ ድርድርና የብሔራዊ የአንድነት መንግስት የሚለዉን ሐሳብ አይቀበሉትም።

ስዩም ጌቱ 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ