የኢትዮጵያ ሀገራዊ ብሔራዊ ንቅናቄ ተቃውሞ
ሰኞ፣ ሰኔ 4 2010ማስታወቂያ
የተቃዋሚው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ብሔራዊ ንቅናቄ የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ፣ የአልጀርስን ስምምነት ያለ ምንም ቅድመ ግዴታ እንደሚቀበል፣ እንዲሁም፣ ግዙፍ የሚባሉ የልማት ተቋማትን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግሉ ኤኮኖሚ ክፍት እንደሚያደርግ ያስታወቀበትን ውሳኔ ተቃወመ። የድርጅቱ ኃላፊዎች ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከቱት፣ ውሳኔው እንደሀገር ክህደት የሚቆጠር ነው።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ