1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት

Hirut Melesseእሑድ፣ ሚያዝያ 8 2009

ኢህአዴግ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ከሚያደርገው ድርድር ጎን ለጎን ለብቻው መደራደር እንደሚፈልግ ያሳወቀው መድረክ ፣ የሚደራደረውም የታሠሩ መሪዎቹ ሲፈቱ ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሲነሳ እና ድርድሩ በገለልተኛ አደራዳሪ ሲመራ እንደሚሆን ገልጿል። ኢህአዴግ እና 18 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከመካከላቸው በሚመርጧቸው አባላት እንዲመራ የተስማሙበት ድርድር ፣ እና ፋይዳው የዛሬው እንወያይ ትኩረት ነው።

https://p.dw.com/p/2bK6q