1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፋር ክልል ፀጥታ ሁኔታ

ሰኞ፣ ጥር 6 2011

በተለያዩ የአፋር ክልል አካባቢዎች ትናንት ነዋሪዎች ባካሄዱት ተቃውሞ አውራ ጎዳናዎች፣ ከአዲስ አበባ ወደ ጅቡቲ የሚወስደው  መንገድ እና የባቡር መስመር  ጭምር ተዘግተው በመዋላቸው የትራንስፖርት አገልግሎት ተስተጓጉሎ ውሏል። የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ሁኔታዎችን ለማየት ወደ አዋሽ ተጉዞ ነበር።

https://p.dw.com/p/3BXNt
Äthiopien - Heißester Ort der Erde
ምስል DW/J. Martinez

የአፋር ክልል ፀጥታ ሁኔታ

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር 

አርያም ተክሌ

ተስፋለም ወልደየስ