1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ታሪክአውሮጳ

የአድዋ ድል ዝክረ በዓል በፍራንክፈርት 

እሑድ፣ የካቲት 27 2014

በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአድዋ ድልን 126ኛ ዝክረ በዓል ትናንት ቅዳሜ በፍራንክፈርት ከተማ አከበሩ። በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በአከባበሩ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል። መርሐ-ግብሩን ያዘጋጀው ከስምንት አመታት በፊት የተመሠረተው የኢትዮጵያውያን የውይይት እና የትብብር መድረክ ነው።

https://p.dw.com/p/485RA
Deutschland Äthiopien Feier Adwa
ምስል Endalkachew Fekade/DW

የአድዋ ድል ዝክረ በዓል በፍራንክፈርት 

በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአድዋ ድልን 126ኛ ዝክረ በዓል ትናንት ቅዳሜ በፍራንክፈርት ከተማ አከበሩ። በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በአከባበሩ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል። መርሐ-ግብሩን ያዘጋጀው ከስምንት አመታት በፊት የተመሠረተው የኢትዮጵያውያን የውይይት እና የትብብር መድረክ ነው። በጦርነት ለተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን የገቢ ማሰባሰቢያ መካሔዱን እንዳልካቸው ፈቃደ ከፍራንክፈርት ዘግቧል።

እንዳልካቸው ፈቃደ

እሸቴ በቀለ