1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ አበባ የታክሲ አገልግሎት አዲስ ደንብ

ማክሰኞ፣ መስከረም 6 2012

የታክሲ አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶችና ማሕበራት ገሚሶቹ እንደሚሉት ግን አዲሱ ደንብ እስካሁን በታክሲ ሥራ የሚተዳደሩ ነዋሪዎችን ሥራ የሚነፍግና የሚጎዳ ነዉ

https://p.dw.com/p/3Pji4
Äthiopien Addis Abeba Motorräder aus Stadt verbannt
ምስል DW/Solomon Musche

አዲስ አበባ አዲስ ደንብና ቅሬታዉ

የአዲስ አበባ መስተዳድር ባለፈዉ ነሐሴ ማብቂያ አዲስ ሥላወጣዉ የታክሲ አገልግሎትና አጠቃቀም ደንብ ዛሬ ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥቷል።የመስተዳድሩ ባለስልጣናት እንደሚሉት አዲስ የወጣዉ ደንብ የታክሲ አገልግሎትን ለማዘመንና ለማቀላጠፍ ያለመ ነዉ።የታክሲ አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶችና ማሕበራት ገሚሶቹ እንደሚሉት ግን አዲሱ ደንብ እስካሁን በታክሲ ሥራ የሚተዳደሩ ነዋሪዎችን ሥራ የሚነፍግና የሚጎዳ ነዉ።አዲስ አበባ ከፍተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ና የመንገድ እጥረት ካለባቸዉ የአፍሪቃ ከተሞች አንዷ ናት።

ሰለሞን ሙጬ 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ