1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍጻሜ 

ዓርብ፣ ጥቅምት 12 2014

ብራሰልስ ቤልጅየም ውስጥ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የሃያ ሰባቱ የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ጉባኤ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ተጠናቋል። የኃይል አቅርቦት ችግር ፣ኮቪድ-19 ና የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች መሪዎቹ ከተነጋገሩባቸው ጉዳዮች ውስጥ ይገኙበታል።በአሁኑ ጉባኤያቸው የኅብረቱ መሪዎች  የአፍሪቃንም ሆነ የኢትዮጵያን ጉዳይ አላካተቱም።

https://p.dw.com/p/423EW
Belgien | EU Gipfeltreffen in Brüssel - Angela Merkel und weitere Regierungschefs
ምስል JOHANNA GERON/REUTERS

የአውሮፓ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍጻሜ ምን ተባለ?

የአውሮጳ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍጻሜ 
ብራሰልስ ቤልጅየም ውስጥ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የሃያ ሰባቱ የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ጉባኤ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ተጠናቋል። የኃይል አቅርቦት ችግር ፣ኮቪድ-19 ና የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች መሪዎቹ ከተነጋገሩባቸው ጉዳዮች ውስጥ ይገኙበታል።በአሁኑ ጉባኤያቸው የኅብረቱ መሪዎች  የአፍሪቃንም ሆነ የኢትዮጵያን ጉዳይ አላካተቱም።

ገበያው ንጉሴ

ታምራት ዲንሳ

ነጋሽ መሐመድ